በልደታ ክፍለ ከተማ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.

ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን

አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
የመኖሪያ ቤቶችን የማልማት አገልግሎት መስጠት አገልግሎት
ከነዋሪዎች የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን በመቀበል ምላሽ የመስጠት
የመንግስት ቤቶችን ለዜጎች በፍትሃዊነት ማስተላለፍ አገልግሎት
ለሚነሱ ተነሺዎች ምትክ ቤት የመመደብ አገልግሎት
በዉል የማዋዋል አገልግሎት
የቤት እድሳትና ጥገና ጥያቄ ተቀብሎ የማስተናገድ አገልግሎት
የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የኪራይ ውል ማደስ አገልግሎት