በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር የሚገኙ የቤቶች መረጃ
የGPS ፣ የቤቶች መረጃና ስለወረዳዉ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1220 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 14 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 10 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 2 እና 3 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 8 ጋር ይዋሰናል፡፡
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት ስልክ
+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ +251936211146 - አስተባባሪ ( )