image
image
image
image
image

በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ቅዳሜ የውል እድሳት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ጥቅምት 28, 2018
ተገልጋዮች አገልግሎትን ፈልገው ሲመጡ ፦ ቴሌ ብር ተጠቃሚ መሆንና ክፍያን በዛ መፈፀም፣ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ፣ የ2017 ዓ.ም ውል፣ ኪራይ የከፈሉበት ደረሰኝ፣ ተወካይ ከሆኑ ህጋዊ ውክልና ኮፒ፣ ወራሽ ከሆኑ የፍርድ ቤት የወራሽነት ማስረጃ ይዘው በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች